Our Services
Personalized wellness and nutrition coaching tailored for your lifestyle.
Nutrition Coaching
Get practical, science-based guidance to build healthy eating habits. አዜቢና ሾው ከምግብ አመራረጥ አንስቶ እስከ አበሳስል፣ አልፎም ማን ምን መመገብ እንዳለበት፤ መቼና በምን አይነት ሁኔታ መብላት እንዳለበት በሳይንስና በምርምር የተደግፉ መረጃዎችን ይሰጣል። በግል አንድ-ለአንድ፣ እንዲሁም አባት፣ አናትና፣ ልጅን ጨምሮ ለቤተሰብ የተዘጋጀ ምክርና ስልጠና እንሰጣለን። ይደዉሉልን


Wellness Support
Simple tools and motivation to improve your daily habits and mindset.
ጤናን የተሟላ ለማድረግና የረጅም ዕድሜ ባለጸጋ ለመሆን የሚረዱ ከምግብ በተጨማሪ ለጤና ወሳኝ የሆኑ ግብዓቶችን በሳይንሳዊ መልኩ ተጠቅመን ድንበኞቻችንን እንረዳለን።
አዜቢና ጆሮዋንና ልብዋን ሰጥታ ታዳምጣለች። ጊዜ ወስዳ በትእግስት ትብራራለች። ገና ዳይቱን ሳልጀምር ትክክለኛ ሰው እንዳገኘሁ ተሰምቶኛል።
መሲ
★★★★★
Connect (ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ)
Reach out for support or questions anytime
Emai l:
Call: +1 (512)-553-9080 (please text us first)
© 2025. All rights reserved.
