Our Services
Practical tools and coaching to help you thrive daily.
Nutrition
Personalized nutrition plans that fit your lifestyle and goals.
ጤናዎትን፣ አቅሞትን፣ ጊዜና ሁኔታዎትን ማዕከል ያደረገ በሳይንስና በምርምር የተደገፈ ሞያዊ ኑትሪቲሽንና ሁለንተናዊ ጤና መረጃና ምክር እንሰጣለን። ለዚህ አገልግሎት ገዴታ መታመም የለቦትም፣ አልጋ ላይ ሳይወድቁ አስቀድሞ መጠንቀቅ ብልህነት ነው። ለልጅዎት፣ ለባለቤቶት፣ ለቤተሰብዎ የሚሆን ለየት ያለ በግል one-to-one or personalized የሆነ ምክርና መረጃ እንሰጣለን።


Wellness
Simple wellness strategies to boost your energy and calm your mind.
ነገር ሁሉ በምግብ አይፈታም። የፈለገዉን ይህል በልተን እንቅስቃሴ ካላደረግን፤ ኳሊቲ እንቅልፍ ካልተኛን፣ ጭንቀትና ድባተን ካልተቆጣጠርን፣ የቤታችንና የዉስጣችንን ሰላም ካልጠበቅን ሰው ሙሉ ጤና አለው ማለት አይቻልም። አዜቢና ሾው ከምግብ ጎን ለጎን ለጤናዎ የሚረዱ በሳይንስና በልምድ ተሞክረው ጉልህ ዉጤት ያስገኙትን ልምምምዶች ይዞላችሁ ቀርቧል። ጤናዎትን ያማከለ እንቅሰቃሴ፣ አተነፋፈስ፣ ለእንቅልፍና ለጭንቀት መቆጣጠሪያ የሚረዳዎትን መላ ይጠቁሞታል።
Supportive coaching to keep you motivated and on track every step.
የጀመራችሁትን የጤና ግብ ለመምታት በጋር እንሰራለን። በየቀኑ ያሉበትን ሁኔታ በቅርበት እንከታተለለን፣ የመጣዉን አሉታዊና አዎንታዊ ዉጤት በአንድነት እንገመግማለን። የተሻለ ሞያዊ አቅጣጫ እንጠቁማለን፤ ተለዋጭ መፍትሄ እንሰጣለን።
Growth


Join Us
Get tips and tools for your growth
