Nourish Your Mind and Body with Azebina Show
ዓለም የሚያውቀን በምግባችን ነው። ይጣፍጣል፣ አምሮትን ያረካል፣ ለማየትም ያምራል። ብዛው ልክ ደግሞ በጨጓራችን፣ በደም ብዛታችን፣ በኮልስትሮላችን፣ በስኳራችን በዉፍረታችንና በሌሎችም በሽታዎች ተጠቂዎች ሆነናል። ከአንድ ቤት ቢያንስ አንድ ሰው ላይ ከነዚህ በሽታዎች አንዱ አይታጣም። ታዲያ ቆም ብለን አመጋገባችንን መፈተሽ ተገቢ አይደለም? አዜቢና ሾው ከምግብ አመራረጥ አንስቶ እስከ አበሳስል፣ አልፎም ማን ምን መመገብ እንዳለበት፤ መቼና በምን አይነት ሁኔታ መብላት እንዳለበት በሳይንስና በምርምር የተደግፉ መረጃዎችን ለህብረተስባችን በመስጠት ላይ ይገኛል።
5/8/20241 min read


Fresh insights.
