Family Nutrition አገልግሎት
5/8/20241 min read
Family Nutrition አገልግሎት
ቤተሰብዎ ለህክምና ምርመራ የቤተሰብ ሐኪም አለው። አሁን ደግሞ ቤተሰብዎ በየወሩ የሚያገናኘው የአመጋገብና ጤናማ አኗኗር ባለሙያ ያስፈልጎታ። በየወሩ የሚደረገው ይህ የቤተሰብ ኒዉትሪሽን አገልግሎት ለገጠመዎት የጤና እክል መፍት ሄ ለማፈላለግም ሆነ ችግር ከመከሰቱ በፊት አጠቃላይ ግምገማ በማድረግ የተሻለ ጤናማ ልምዶችን እንዲገነቡ ለመርዳት፣ የተሳሳቱ የአመጋገብ ልምዶችን እንዲለዩ እና ለመላው ቤተሰብ ተግባራዊ የጤና እቅድ እንዲያዘጋጁ ይረዳዎታል። የቤተሰብዎን ጤና ለወደፊት አትተዉት—ዛሬ ጀምሩ።


Connect (ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ)
Reach out for support or questions anytime
Emai l:
Text us: +1 (512)-501-0734 (ቀጥታ በዚህ ስልክ ከመደወል ይልቅ ያለቦትን የጤና እክል ግልጥ አድርገው ቴክስት ቢያደጉልን መልሰን እንደዉልሎታለን። ኢሜል ቢያደርጉልን እንዲያውም ተመራጭ መንገድ ነው።)
© 2025. All rights reserved.