Family Nutrition አገልግሎት

ቤተሰብዎ ለህክምና ምርመራ የቤተሰብ ሐኪም አለው። አሁን ደግሞ ቤተሰብዎ በየዓመቱ ሁለት ጊዜ የሚያገናኘው የአመጋገብና ጤናማ አኗኗር ባለሙያ ያስፈልጎታ። በየ6 ወሩ የሚደረገው ይህ የቤተሰብ የአመጋገብና የጤናማ አኗኗር ግምገማ ችግር ከመከሰቱ በፊት ጤናማ ልምዶችን እንዲገነቡ፣ የተሳሳቱ የአመጋገብ ልምዶችን እንዲለዩ እና ለመላው ቤተሰብ ተግባራዊ የጤና እቅድ እንዲያዘጋጁ ይረዳዎታል። የቤተሰብዎን ጤና ለወደፊት አትተዉት—ዛሬ ጀምሩ።

ለቤተሰብዎ የአመጋገብ አገልግሎት አሁኑኑ ይመዝገቡ

5/8/20241 min read

Fresh insights.

Connect (ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ)

Reach out for support or questions anytime

Emai l:

Text us: +1 (512)-501-0734 (አስቀድሞ የሚፈልጉትን አገልግሎት Text ያድርጉልን)

© 2025. All rights reserved.